Tender Detail

Tender Details

  • Company የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ዱራሜ
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-554-0360 0016
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 30,000
  • opening dateበዚያው ዕለት 9:30
  • Sector Furniture And Furnishing , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Stationery Materials , Electronics Materials

የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና ሞተር ሳይክሎች ግዥ

የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ዱራሜ


የጨረታ ማስታወቂያ

ግዥመለያ ቁጥር 001/2019 ከዞፋመ

የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃ ግዥ በጥቅል በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት:-

1. LOT-1 የጽ/መሣሪያና ሌሎች አላቂ
2. LOT-2 የኤሌክትሮኒክስ
3. LOT-3 ፈርኒቸር
4. LOT-4 ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም:-

  1. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤
  3. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገበ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣
  4. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችል ሆኖ መ/ቤቱ ቀድሞ ናሙና እንዲቀርብ በሚፈልግ ወቅት ለመቅረብ ፈቃደኛ የሆነ የሚያቀርበው የተጫራቹ ዋጋ ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፣
  5. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር ማቅረብ የሚችል፣
  6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 15 በማቅረብ መግዛት ይቻላል፣
  7. ተጫራቾች የጨረታው ዋጋ አንድ ኦርጂናልና ኮፒ በፖስታ አሽገው ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 9:00 ሰዓት በማቅረብ ታሽጎ በዚያው ዕለት 9:30 ተጫራች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ግን ቀኑ በዓል/የዕረፍት ቀናት ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ:- 046-554-03600016 መደወል ይቻላል
ዱራሜ

የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

Summary
Kembata Zone Finance Department (Durame) invites bids in 4 lots for its zonal offices: stationery and consumables, electronics, furniture and motorcycles. Open bid.
Save Tender