የሐረሪ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር እቃዎች ማዕቀፍ ግዥ
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሐረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በማእቀፍ እና በስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የግዥ/መ/ቁ | የእቃው አይነት መግለጫ | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር | የእቃው አይነት |
| 1 | PPPDSO/013/19 | የእስቴሽነሪ እቃዎች | 50,000.00 | 63 የተለያየ አይነት ብዛት 25,000.00 |
| 2 | PPPDSO/014/19 | የጽዳት እቃዎች | 25,000.00 | 31 የተለያየ አይነት ብዛት 129,400.00 |
| 3 | PPPDSO/015/19 | ሎት 1:- ኤሌክትሮኒክስ | ሎት 1:- 100,000 | የተለያየ አይነት ብዛት |
| ሎት 2:- ፈርኒቸር | ሎት 2:- 100,000 | የተለያየ አይነት ብዛት |
- የብቃት መስፈርቶች:- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው:- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ:- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ:- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች ብር 1000 /አንድ ሺ ብር/ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታው አቀራረብ እና አይነት:- 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5.2. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/013/19, ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው። PPPDSO/014/19 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው። PPPDSO/015/19 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው። - የጨረታ መከፈቻና መዝጊያ ቀን:-
6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/013/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ21/03/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/014/19 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ22/03/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/015/19 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ23/03/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። - ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- የመሰረዝ መብት:- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የመ/ቤት አድራሻ:- ለበለጠ መረጃ 0915099803 ይደውሉ።
- ጨረታው የሚከፈት ቦታ: የሐረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።
https://WWW.facebook.com/hppdsoweb site http//hppdso.gov.et>Telegramhttps:t.me//hppds2
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Harari Region Public Procurement and Property Disposal Service Office invites bids for framework purchase of stationery, cleaning items, electronics and furniture for the 2019 budget year. Open bid.
