Tenders

35 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/026/2019 የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት (ለሶስት ዓመት ፀንቶ የሚቆይ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer ADDIS ABEBA CITY BUS SERVICE ENTERPRICE (የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት)

Region Addis Ababa(city)

Closes 26 Nov ኅዳር 17, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገ...

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ጠቅ/አገ/ዳይሬክቶሬት በ2019 በጀትዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል።

Buyer በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

Region Addis Ababa(city)

Closes 19 Nov ኅዳር 10, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ሎት 1 የጥናት አገልግሎት 100,0...

የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የካ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ሌሎች እቃዎች ግዥ

Buyer Fire and Disaster Risk Management Commission (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን)

Region Addis Ababa(city)

Closes 20 Nov ኅዳር 11, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ለእያንዳንዱ ሎት ብር 5,000

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቁሳቁሶች ማለትም ሞተር፣ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣አስቴሽነሪ እና የሞተር ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Buyer በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Region Central Ethiopia Region

Closes 30 Nov ኅዳር 21, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 30,000