Tenders

194 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅ ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የውሃ መስመር መገጠሚያ እቃዎች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና አልባሳት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ከለመዳሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buyer የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Region Oromia

Closes 11 Dec ታኅሣሥ 2, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስ...

አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

Buyer Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)

Region Oromia

Closes 24 Nov ኅዳር 15, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ለጨረታው መወዳደሪያ የሚሆን የ1

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በያዝነው በ2019 የበጀት ዓመት በSEGORP በጀት ለግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የልማት መሳሪያ ግዥ ሎት ሁለት የሶላር ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን

Region Amhara

Closes 17 Nov · 7d left ኅዳር 8, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security The bid security amoun...

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኮምፒውተርና ላፕቶፕ፣ የቢሮ ቋሚ እቃ፣ የላብራቶሪ እቃ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስና የጥገና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ያወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

Region Addis Ababa(city)

Closes 18 Nov ኅዳር 9, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተጫራቾች በእያንዳንዱ ምድብ ስር ለ...