Tenders

274 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ወፍጮ እና የወፍጮ ቤት ግንባታ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ

Region Afar

Closes 23 Sep · 5d left መስከረም 13, 2019 ዓ.ም Source Addis Zemen Amharic Bid security የጠቅላላ ዋጋውን 1% የጨረታ ማስከ...

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አከሲዮን ማህበር በሕንጻ ውስጥ ያለውን የፓርኪንግ ቦታ መሬቱን ልሾ እና በቀለም ለማስዋብ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Buyer ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር

Region Addis Ababa(city)

Closes 21 Sep · 4d left መስከረም 11, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ብር 25,000

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ አና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ስራቸውን "Outsource" ማድረግ ይፈልጋል።

Buyer በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት

Region Oromia

Closes 5 Oct መስከረም 25, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security 2%