Tender Detail

Tender Details

  • Company የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ደሴ ቋሚ ምድብ ችሎት
  • Address ደሴ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline08 Dec 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 - 5:00 ሰዓት
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

በአፈጻጸም ከሳሽ በእነ ህጻን መርዋን አሚኑ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች እነ አይመን ሁሴን መካከል ባለው የአፈጻጸም ክርክር፣ በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ትዕዛዝ መሠረት በኮምቦልቻ ከተማ ቁጠባ ቀበሌ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ ይሸጣል።

የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ደሴ ቋሚ ምድብ ችሎት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ በእነ ህጻን መርዋን አሚኑ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች እነ አይመን ሁሴን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮምቦልቻ ከተማ ቁጠባ ቀበሌ የሚገኘውን በምስራቅ አህመድ በላይ፣ በምዕራብ የቁጠባ ቤቶች፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ የትምወርቅ የሚያዋስነውን መኖሪያ ቤት በግምት ብር 3,465,134.54(ሶስት ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ አራት ብር ከ54 ሣንቲም/ እንዲሸጥ ትእዛዝ የተሰጠ ስለሆነ ማንኛውም መጫረት የሚፈልግ አካል ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 3:00 - 5:00 ሰዓት ላይ በመገኘት የግልጽ ጨረታው ተሳታፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የደሴ ቋሚ ችሎት

✨ messages.ai_summary
The Amhara Supreme Court Dessie permanent bench auctions by court order a residential house in Kuteba kebele, Kombolcha town. Bidding is held at the property in Borkena sub-city and is open to anyone wishing to buy.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender