Procurement of Laptop Computer
የኤሌክትሪክ የእንጀራ ምጣድ ግዥ
The South Ethiopia Regional State Irrigation & Lowlands Development Bureau, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) now invites sealed Bids from eligible Bidders for Two Primary Livestock Market Centers as indicated in the table below.
ሎት-114 ለቦዲት ካምፓሽ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ዳቦና እንጀራ
Procurement of agricultural seed input
ሎት-113 ለተማረዎች ገና በዓል አገ/ት የሚዉል ሙዝ
Lot-111 ለምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የማዕከላዊ ሳይንስ ምርምር ላቦራቶሪ ማደራጃ አገልግሎት የሚውል ዕቃወች ግዥ
lot -109 ለምርምርና ሽግግር ም/ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎደር ኪራይ
በድጋሚ የወጣ ኮድ 4-2912ዐ ኢቲ ሪቮ መኪና የታፕሰሪ ስራ
Procurement of (የእጅ ጋሪ ባለብረት ጎማ ለሲፋ ፕሮጀክት ) ለ3ኛ ጊዜ
ሎት-107 ለቦዲቲ ካምፓስ ግዚያዊ ኩሽናና ለአጥር ግንባታ የሚውል ዕቃዎች
Purchase Requisition of የወንበር ታፕሰሪ /ለ2ተኛ ጊዜ//
Purchase Requisition of ሚስማር ባለ 8 ቁጥር ለመካኒካል ምህንድስና ፋካልቲ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር ለሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን ጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በግናብ ቀበሌ ከገብጥ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን እስከ ግናብ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ እና ከሐዋሪያት እስከ የገብጥ ሚካኤል ነባር የጠጠር መንገድ ለመጠገን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት ግንባታ ከዘርፉ የተሰማሩትን ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
ሎት 106 ሞራሌ (Morale 7 X በ 5 C.m) የሆነ
Lot – 86 በተቋሙ ግቢ ውስጥ ባሉት ህንፃዎች ለአቅጣጫ ጠቋሚ አገልግሎት የሚውል ግዥ
የአመያ ማረሚያ ተቋም ከጥር 5 ቀን 2018 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን፣ የቢሮ አላቂ የግንባታ የመብራት፣ የውሃ የማሽነሪ፣ ህትመት፣ የሥልጠና የእርሻ መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር እቃዎች፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የዩኒሴፍ በጀት በመጠቀም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ማሽኖች እና ህትመት ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል።