ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ስክሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Procurement of Stationary Materials
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል Maize flour (Fine) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ለተንታ አትሎቲክስ ለስልጠና አገልግሎት የሚውል የአልባሳት ግዥ 2026
Procurement of Office Equipment ለህ/ጤ/ሳ/ኮ/ እና አጠ/ስፔ/ ሆስፒታል አግልግሎት የሚውል guest chair ግዥ 2
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Procurement of Machinery
Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በባህርዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ ሸኔል ሆም የተገጣጣሚ ህንጻ ማምረቻ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በጥቅል 5ዐ/ሀምሳ/በግምት ሃያ አምስት ቶን የሚሆን 3 ሚሊ ሜትር ዲያ ሜትር ያለው ሽቦ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርቶችን በብዛት እና በጥራት እያመረተ ለገበያ የሚያቀርብ ፋብሪካ ሲሆን ከሚያመርታቸው የምርት አይነቶች ውስጥ Geomembrane Sheet እና Common plastic Sheet የተባሉ ምርቶችን በብሔራዊ ግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ከሐምሌ 01/2018 እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ድረስ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አድህኖ የተቀናጀ የገጠር ልማት ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በልቼ ቀበሌ አስተዳደር ስር በሚገኘው የዛንጅራ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አራት የመማሪያ ክፍሎች ያለው አንድ ህንፃ (ብሎክ) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Uniforms
Procurement of Sanitary Items
Procurement of Spare Parts
የስራ ልብስ ግዥ ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት
የመኪና መለዋወጫ ግዥ ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት