Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

Procurement of Uniforms

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Uniforms
Descriptionባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የስራ ልብስ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1345-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-06-22 10:00:00
Invitation Date2026-06-20 15:25:37
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:bahirdar abay mado kebele 11 zemen constraction gon, Room 3rd floor room 306
bahirdar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 583207051
Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ተወዳደሪዉ ድርጅት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባህርዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ድረስ ናሙና በአካል ማቅረብ አለበት፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 003 ድረስ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ እቃዉ በባለሙያ ሲረጋገጥ እና ህጋዊ ሰነድ/ደረሰኝ ሲያመጡ ገቢ ሆኖ ክፍያ የሚፈጸም ይሆነል፡:መስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ጎን ነን :: 1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ናሙና ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ 2. .አሸናፊው ድርጅት ያመጣው ናሙና በመስሪያ ቤታችን ቴክኒክ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኜ እና አቅርብ ተብሎ እንደተገለፀለት በተከታታይ 3 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ናሙና መሰረት ዕቃውን በመስሪያ ቤታችን ንብረት አስተዳደር አምጥቶ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ ፡- በፕሮፎርማው ተወዳድሮ አሸናፊ ከሆነ በኋላ እቃውን ባህርዳር ገምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት ይሄንን ማድረግ ካልቻለ መወዳደር የለበትም ይሄንን እያወቀ እንዳላወቀ አይቶ ከሞላ በኋላ አቅርብ ሲባል አላቀርብም ያለ ድርጅት ተከታትለን ለመንግስት ግዥ አገልግሎት የምናቀርብ እና የምናስቀጣው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ፡፡ 0583207051
Save Tender