Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-13 10:00:00
  • Categories Construction Works

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በባህርዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ ሸኔል ሆም የተገጣጣሚ ህንጻ ማምረቻ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በጥቅል 5ዐ/ሀምሳ/በግምት ሃያ አምስት ቶን የሚሆን 3 ሚሊ ሜትር ዲያ ሜትር ያለው ሽቦ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ–አማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን /ዘመን ኮንስትራክሽን / አፈፃፀም ተከሳሽ፡—ይፋት ትሬዲንግ ኃ / የተ / የግ/ ማህበር

መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርከር ጉዳይ፤በባህርዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ ሸኔል ሆም የተገጣጣሚ ህንፃ ማምረቻ ፋብሪካ ከሚገኘው መጋዘን ውስጥ የሚገኝ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በጥቅል 5ዐ/ሀምሳ/በግምት ሃያ አምስት ቶን የሚሆን 3 ሚሊ ሜትር ዲያ ሜትር ያለው ሽቦ መነሻ ዋጋ በአንድ ኪሎ ግራም ብር 240/ሁለት መቶ አርባ ብር/ አፈ/ተከሳሽ ስም የተመዘገበውን ሽቦው በሚገኝበት አድራሻ በባህርዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ ሸኔል ሆም የተገጣጣሚ ህንጻ ማምረቻ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ትዕዛዝ በሰጠው መሰረት የባህርዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት አንድ ሰው ታዛቢ በመመደብ የባህርዳር ከተማ 5ኛ ፖሊስ ጽ/ቤትም ፀጥታውን የሚያስከብርአንድ ሰው በመመደብ የጨረታው ስነ-ስርዓት በአግባቡ እንዲከናወን እንዲደረግ ሆኖ የአብከመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሐራጅ ባይም ጨረታውን በበላይነት በመምራት ጨረታው ይካሄዳል፡፡

ስለሆነም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ሁሉ ማንኛውም ሰው ከቦታው በመገኘት ምልከታ አድርጐ ቀርቦ ህጋዊ መታወቂያ በመያዝ መጫረት መሳተፍ የሚቻል እና አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ገንዘብ ከተቻለ ሙሉውን ገንዘብ የሚያስይዝ ካልተቻለም አንድ አራተኛውን ወዲያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን እንዲያውቁት የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት አዟል፡፡

 

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት

Save Tender