አድህኖ የተቀናጀ የገጠር ልማት ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በልቼ ቀበሌ አስተዳደር ስር በሚገኘው የዛንጅራ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አራት የመማሪያ ክፍሎች ያለው አንድ ህንፃ (ብሎክ) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡