የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ/ጤ/አጠ/ጣቢያ መስሪያ ቤት መደበኛ እና የውስጥ በጀት ለሚፈፅመው የተለያዩ ህትመት ስራ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ እና የደምብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈላሽ ሶዲየም ሃይፖከሎራይት (Sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል፤ እንዲሁም የእቃውን ጥራትና የአቅርቦቱ ብቃት ታይቶ ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት የሚራዘም ይሆናል።
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት አግልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዳረሽ የዲኮርና እና ተያያዢ አገልግሎት ግዢ
የኤሌትሪክ መኪና ኪራይ አገልግሎት
መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ
የጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ
የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም ግዢ
የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
ለአደባባይ ፕሮግራም የሚሆን ጥላ ያለው ዘመናዊ ስቴጅ ፣ የድምፅ ሲስተም (sound sysystem )እና ተያያዥ ኪራይ አገልግሎትግዢ
የሸራ ድንኳን ፣ የፕላስቲክ ወንበር እና የብረት ጠረቤዛ አገልግሎት ኪራይ ግዢ
ዋንጫ፣ፍሬም፣ሜዳልያ እና ተያያዥ የህትመት ግዢዎች
Procurement of Spare Parts
በለሚ/ኩ/ከ/ከተማ የወረዳ 9 ጎሮ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ ግዥ ሲሆን፡-
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኤለክትርክ ዕቃ ግዥ
የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ
Procurement of Laboratory Equipment
በጉለሌ ከ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሀ.አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለ.አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ሐ.የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡