በጉለሌ ከ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሀ.አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለ.አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ሐ.የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሉት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት፣ በድጋሚ የወጣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም የቋሚ ዕቃ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ሀ. የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ለ. የኤሌከትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት፣ ሒ የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ መ. የህትመት አገልግሎት፣ ሠ. የዲኮር አገልግሎት፣ ረ. የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡