Tender Detail

Tender Details


በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ሀ. የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ለ. የኤሌከትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት፣ ሒ የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ መ. የህትመት አገልግሎት፣ ሠ. የዲኮር አገልግሎት፣ ረ. የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ፡-ጉ/ክ/ከ/ወ/-1ፋ/01/2018 ዓዓ.ም

በጉለሌ //ወረዳ-1 //ቤት . የትራንስፖርት አገልግሎት፣ . የኤሌከትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት፣ የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ . የህትመት አገልግሎት፣ . የዲኮር አገልግሎት፣ . የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቲኦቲ/ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

4. የንግድ ፈቃድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

5. የግዢውን መጠን እንደ አስፈላጊነቱ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላሉ፡፡

6. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ (egpwww.ppa.gov.et) ማቅረብ የሚችል፡፡

7. ማንኛውም ተጫራች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሰነዱ በሚመለከተው ሰው ተሞልቶ ተፈርሞና ማህተም ተደርጎበት በጉ//--1 //ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

8. ጨረታው የሚያበቃው በ10ኛው የሥራ ቀን 1100 ሰአት ሲሆን በአስራ አንደኛው ቀን: ጠዋት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ሁሉም ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ ናሙና ማቅረብ የሚቻል አገልግሎቶች ላይ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፤ ናሙናም መቅረብ ሲገባ ያልቀረበ ከሆነ ግን ተቀባይነት የለውም፡፡

10. ጥገናዎችን በተመለከተ አሸናፊው አቅራቢ ድርጅት በራሱ መለዋወጫ ዕቃዎችን አቅርቦ የሚጠግን ይሆናል።

 

11. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቶች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡ /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12. ከጥቃቅንና አነስተኛ በተመለከተ ካደራጃቸው መሥሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የሀገር ውሰጥ ምርት ችርቻሮ (ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ተጫራቾች ሰጨረታ ማስከበሪያ፡-

. ሎት 1 የትራንስፖርት አገልግሎት 8,500.00 /ስምንት ሺህ አምስት መቶ /

ለ. ሎት2.የኤሌክትሮኒከስ ጥገና አገልግሎት 4,000.00 /አራት ሺህ /

. ሎት3. የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት 4,000.00 / አራት ሺህ/

. ሎት 4 የህትመት አገልግሎት 3500 /ሶስት ሺህ አምስት መቶ/

ሠ. ሎት 5 የዲኮር አገልግሎት 5000 /አምስት ሺህ/

ረ. 6.የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት 4000/አራት ሺህ/ ብቻ በባንክ በተመሠከረለት CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

13. የጨረታውን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ኮፒ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ከፋ//ቤት አሮጌ ህንጻ 4 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- በጉለሌ /// //ቤት በተለምዶ ሽሮሜዳ ሞል ተበሎ በሚጠራው አካባቢ ወደ ቁስቋም በሚወስደው መንገድ ላይ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111230753/0111540864 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ ፡፡

ማሳሰቢያ፡- እያንዳንዱ ተጫራች በሚያቀርበው ዋጋ ላይ የቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ካልጨመረ እንደተጨመረ ተደርጎ ስለሚወስድ VAT/ቲአት በመጨመር ሰነዱ ይቅረብ

በጉለሌ //ወረዳ-1 //ቤት

Save Tender