የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ይዞታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተወጋጅ ንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ፡- ግጨ 001/2019
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ይዞታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ተጫራቾች፡-
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲንሠርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ገዝተው ዝርዝሩን ከሰነዱ መመልከት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒአ፡-
ሎት 1. ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ምርቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር)
ሎት 2. የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ሲስተም ዩኒት፣ ሞኒተር እና የተለያዩ ፕሪንተሮች) የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 (አምስት ሺ ብር)
ሎት 3. ቁርጥራጭ ብረታ ብረት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000 (ሃያአምስት ሺ ብር)
ሎት 4. የብረት በርሜል፣ የዕቃ ማጠቢያ ሲንክ፣ የብረት ባልዲ፣ የብረት ካዝና፣ የቡና መፈልፈያ ቋት፣ የእሳት ማጥፊያ ሲሊንደር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25000 (ሃያ አምስት ሺ ብር)
ሎት 5. የተነጣጠሉ ዴከሰን ሼልፍ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25000 (ሃያ አምስት ሺ ብር)
ሎት 6. የሣይንስ ትምህርት መርጃ አላቂና ጥሬ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50000 (ሃምሳ ሺ ብር)
ሎት 7. የታይፕራይተር መለዋወጫ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000 (አስራ አምስት ሺ ብር)
ሎት 8. የህትመት ተረፈ ምርቶች
ምድብ 1 ቁርጥራጭ ወረቀት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50000 (ሃምሳ ሺ ብር) ምድብ 2 ሲግኒቸር ወረቀት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50000 (ሃምሳ ሺ ብር) ምድብ 3 ኮር ያለ ወረቀት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 (አሥርሺ ብር) ምድብ 4 ያገለገለ ፕሌት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50000 (ሃምሳ ሺ ብር) ምድብ 5 ያገለገለ ፊልም የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 (አሥር ሺ ብር)
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ1ዐ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በመግዛት ንብረቶቹ በሚገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ይከፈታል፡፡ ሆኖም የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ዝግ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቶ የተጠበቀ ነው::
የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አድራሻ አ/አ ቦሌ ከፍለ ከተማ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ወደ ቀኝ በILRI/ እና FOR ድርጅቶች መካከል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ በሥራ ሰዓት 0911758804 0911866167 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፍያ ድርጅት
