በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ/ጤ/አጠ/ጣቢያ መስሪያ ቤት መደበኛ እና የውስጥ በጀት ለሚፈፅመው የተለያዩ ህትመት ስራ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ እና የደምብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ/ጤ/አጠ/ጣቢያ መስሪያ ቤት መደበኛ እና የውስጥ በጀት ለሚፈፅመው የተለያዩ ህትመት ስራ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ እና የደምብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በየዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸው
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ (Specification) እና መመሪያ የያዘ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ፋይናስ ቢሮ ቁጥር 21 ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ጨረታው እስከ ሚዘጋበት ሰዓት ድርስ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ አቅርቦት ለየአንዳንዳቸው ከሎት ድምር ዋጋ 2% መቶኛ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ትዕዛዝ CPO ወይም ጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ህጋዊ ደረሰኝ መቁረጥ ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየርላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን በመ/ቤታችን ግዥ ቢሮ ቁጥር 21 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ሆኖም ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በብሔራዊ በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- ተጫራቾች ከአሁን በፊት የመንግስት ግዥዎች ላይ ተሳትፈው አሽናፊ መሆናቸው ተገልፆላቸው ቀርበው ውል ለመያዝ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ወይም ውል ይዘው በአግባቡ ባለመፈፀማቸው እርምጃ ያልተወሰደባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሊሆን ይህም ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ባወጡት ወጪ መ/ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 21 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0920887743/ 0912907560/011190344/027/ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ
አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ በስተሰሜን ምስራቅ 10 ኪ.ሜ ከደብረብርሃን በስተምዕራብ 29 ኪ.ሜ ወይም በስልክ ቁጥራችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
የለጤ አጠጣተ/የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/
በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ በለሚ /ጤ/አጠ/ጣቢያ
✨ messages.ai_summary
The office seeks to buy stationery, cleaning materials, and uniforms for its regular and internal budget printing work via a national open bid. Eligible bidders need a renewed trade license and TIN, must not be blacklisted for prior contract failures, and must submit a 2% bid security.
