በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩከ 8 አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ TC 167/2012 መሰረት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጲያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥ እና ከራይ ተከራይ በውሉ መሰረት ግዴታውን ባለመወጣቱ ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራዩ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል።
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የጥበቃ ስራ፣ የፅዳት ስራ እና የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ በ“out source” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት 1. የፈርኒቸር እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Awaday Town Finance Office invites registered Contractors of Category GC-2/RC-2 and above with their professional and trade license valid for the year 2018 E.C., registered for VAT and having tax clearance certificate and any relevant professional practic
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ተሽከሪካሪ መኪና እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግል
Shaggar Institute of Technology hereby invites eligible and competitive bidders to submit sealed bids for the supply and delivery of Network Equipment, including installation, commissioning, and Integration with the Existing LAN Setup.
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ምድረ ግቢ በግሪኔሪ የማስዋብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአስፋልት፣ኮንከሪት ቱቦዎ እና ሰሚንቶ የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የደህንነት ካሜራ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና አልማየሁ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፦ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ባለቤትነቱ የተከሳሽ ወ/ሮ ቅድስት አበበ የሆነው፣ የሰሌዳ ቁጥሩ OB 03-75374፣ የሞተር ቁጥሩ 5L-5401775፣ የሻንሲ ቁጥሩ LH172V-6118117፣ ሞዴሉ KG-LHI72V-RHMDS እና የፋብሪካ ምርት ዘመኑ 2004 የሆነ ሚኒባስ 5 ተሽከርካሪ በቢሾፍቱ ከተማ ኬኔዲ
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆሰፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ, በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማቅረብ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
L/KOSA WEREDA ADMINSTARTION OFFICE now invites sealed bids for eligible bidders who are interested and capable to allocate their sufficient resource for G+4 L/Kosaa Wereda Administration Office Project at L/Genet town which can be completed within the
የኦሮሚያ የግል ት/ቤቶች ማህበር ለ2019 የት/ርት ዘመን የሚያገለግሉ የተለያዩ የተማሪ መማሪያ መፅሐፍቶችን ከኦሮሚያ ክልል ት/ቢሮ በተቀበለዉ ስፔስፍኬሽንና ሶፍት-ኮፒ መሰረት ለማሳተም የሀገር ዉስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
የምስራቅ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ከሐምሌ 1 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ለ6 (ስድስት) ተከታታይ ወራቶች የሚቆይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል፡፡
የደብብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከሐምሌ 01/2018 እስከ ህዳር 30/2019 ድረስ ለ5 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ጥሬ እህል ፡ የማጣፈጫ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡