የምስራቅ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ከሐምሌ 1 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ለ6 (ስድስት) ተከታታይ ወራቶች የሚቆይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል፡፡
የምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከሐምሌ 01/2017 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ፡ የማጣፈጫ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።