Procurement of Educational Materials
Procurement of Construction Materials
Procurement of Spare Parts
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በድርጅቱ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ዘመናዊ G+2 ሁለገብ አገልግሎት መስጫ ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 (ሦስት) ዓመት በሚቆይ እና ከ3 ዓመት በኋላ አከራይና ተከራይ በሚያደርጉት ስምምነት የኪራይ ዘመኑ ሊራዘም ወይም ሊቋረጥ በሚችልበት አግባብ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Electronics Equipment (ለካርት ፕሮጅክት)
The Amhara Bank invites bids from eligible bidders for the provision of tv and radio commercials per the following details.
Procurement of Medical Equipment and Supplies
Renovation and Reconstruction of Dining hall to Construction of Library Completion Work at Kombolcha Campus
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ሃራጅ ማስታወቂያ።
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ ለደረስጌ ጤና ኬላ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት እና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ - ብረታ ብረት የተሽርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/041/2018 የጋራዥ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ (ሎት 1 የICT እና ኢንተርኔት እቃዎችን) በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረትአስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ሎት 4 የደንብ ልብስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
The ANRS Road bureau now invites bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for the above DC 2 Gravel new Road Construction Works project