በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ (ሎት 1 የICT እና ኢንተርኔት እቃዎችን) በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።