LOT- 290 Purchase Requisition of ሙሉ ጋውን የስፌት የሁለተኛ ዲግሪ ሪቫን እና ኮፍያ ያለው**
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency hereby invites sealed bids from qualified and eligible bidders for the supply of Electrical and Mechanical Tool Kits for Solar Installation and Maintenance.
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለአነስተኛ መስኖ ሥራ የሚያስፈልግ ሶላር ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ጄነሬተር እና የውሃ መስመር ማሳለፊያ የብረት ቱቦ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው በዶዕሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የቢሮ ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሀድያ ዞን የሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች በተያዘው በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት ለ1ኛ ጃጁራ ቀበሌ ደን አልሚ ማህበረሰብ ደን ማስወገድ ለኤሌክትሪክ ዝርጋታና ትራንስፎርመር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Lot 280 Purchase Requisition of ለነርስንግ ት/ት ክፍል የሚያገለግል የተለያዩ መድሃኒቶች እና የመድሃኒትቁሳቁሶች ግዥ
ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ4
Lot 213 Purchase Requisition of Car decor////2018
LOT 289 Purchase Requisition of pepper food items****
lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas cylinder Trolley
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል ቤት የብሬል መጻሕፍትን ለማሳተም የህትመት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
lot 95 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ኬሚካል መስርያ ግባአት ግ
LOT 289 Purchase Requisition of pepper food items///
lot 215 Requisition of project of wolkite university fish pond works third times
ዱረሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አልትረሳውንድ ultrasound በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot 97 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የኦክስጂን ጋዝ ማመላለሻ ትሮሊ ግዥ