በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው በዶዕሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የቢሮ ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀዲያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀድያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው በዶዕሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የቢሮ ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት
1. ደረጃቸው BC/GC,-5 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የለው የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የጨረታ ሰነዱን ከወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 12 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስካ 15ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል በለፈቃድ ወይም ህጋዊ ተወካይ አንድ ኮፒ የሰነድ ማስረጃ በመያዝ መግዛት ይችለል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 80,000 /ሰማኒያ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ /C.P.O/ ወይም በሁኔታዎች ላይ የልተመሠረታ የባንክ ዋስትና /Unconditional Guarantee Letter/ ወይም በካሽ ከፋይናንሻል ሰነድ ጋር በፖስታ በሰም አሽገውና ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች ለፕሮጀክት አስፈላጊውን ዕቃና ሰራተኛ አቅርበው ሥራውን የሚሰራበት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል አንድ ኦርጀናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ የጨረታ ማስካበሪያ ሰነዶችን ለያብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ እንድሁም አራቱንም ሰነዶች በሌለ አንድ ማጠቃላያ ፖስታ ላይ በሰም አሽጎና የፕሮጀክቱን ስም ጠቅሰው እና የቴክኒካል ፕሮፖዛል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ሰነዶች ለያብቻ በታሻገው ፖስታ በማድረግ ሶስቱንም የቴክኒካል ሰናዶች በሌላ አንድ ማጠቀላያ እናት ፖስታ አሽጎና ሁለቱንም የቴክኒካል እንዲሁም የፋይናንሻል ፖስታዎች በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ ተብለው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በ15ተኛው ቀን በ5፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋው ወኪሎቻቻው በተገኙበት በወረዳው ፋ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 15ተኛው ተከታታይ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ወረዳው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በዚህ መሠረት አድሱ የተሻሻለው የማ/ኢ/ከ/መ የግዥ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
መሳሰብያ ከዚህ በፊት በወረዳው ውስጥ ውል ገብተው የግምባታ ሥራ እየሰሩ በውል ጊዜ ያለ በቂ ምክንያት ያላጠናቀቁ የሥራ ተቋራጮች ጨረታው ላይ መሳተፍ አይችሉም፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 251910494153 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በማ/ኢ/ክ/መ በሀድያ ዞን የሻሾጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
