ዱረሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አልትረሳውንድ ultrasound በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ዱረሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ
ዞን ዱረሜ ከተማ አስተዳደር የዱረሜ ጤና
አጠባበቅ ጣቢያ አስትራሳውንድ / Ultrasound
ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ዱረሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አልትረሳውንድ ultrasound በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1ኛ/ ተጫራቾች ለውድድር ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
2ኛ/ የጨረታ ማስከበሪያ ከማነሻው ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይችላል።
3ኛ/ በህክምና መሳሪያዎችና መገልገያ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።
4ኛ/ የቫት ተመዝገቢ መሆን አለባቸው።
5ኛ/ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ዱረሜ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 19 በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
6ኛ/ ለፒቶፖች እና አልትረሳውንድ /Ultrasound በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ በፖስታ አሽጎ አንድ ኮፒ እና ኦርጂናል ጨረታው በአየር ከወጠበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን የአንድን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ በ22ኛው ቀን ልክ 4፡00 ሰአት ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል።
ሆኖም ግን ዕለቱ የበዓል እረፈት ቀናት ከሆና በሚቀጥለው የስራ ቀን በዛው ሰዓት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቸቻው በተገኙበት ይከፈታል መ/ቤቱ በአክብሮት ያሳውቃል።
መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ ነገር ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 251-919763991
251-916276473
251-916574190
ዱረሜ
ዱረሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
