Procurement of Research and Studies Consultancy Services
2019 ማሞ መዘምር ካምፓስ ስሚንቶ ግዥ ቁ.2
Procurement of Food and Beverages
Lot 6 ቀላል የቤቶች ጥገና ፅቃዎች ግዥ MBC
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ባለ 2 ሜትር የ48" የኮንክሪት ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
lot 17 procrument of Electronics materials MBC
የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ፣ የአላቂ ፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 የበጀት ዓመት በድርጅታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ እና ቧንቧ መገጣጠሚያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተወረሱና በተተዉ እቃዎች አወጋገድ መመሪያ መሰረት የተለያዩ እቃዎችን፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሽቶዎች፣ የብረት ቁሳቁሶች፣ የተለያዩ መለዋወጫዎች እና ECOLOGIC COFFEE WET MILL ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በ2019 በጀት ዓመት የትራስ ግዥ ግልጽ ጨረታ
በ2019 በጀት ዓመት የብረታ ብረት፣ እንጨት፣ ማሽነሪዎች እና የተለያዩ የወርክሾፕ እቃዎች ግዥ ጨረታ
Procurement of Maintenance and Repair Service
Procurement of Construction Materials; Painting and Plastering Materials(EMA)
የመድሃኒት እና ሬጀንት፣ የግንባታ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት፣ የውሀ እና የሙብራት እቃ ግዥ - የኦለንጭቲ ሆስፒታል (ምስራቅ ሸዋ ዞን)
Polypropylene bag
Procurement of Polytene Tube
የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት፣ ስፕላይ፣ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Lot 0044 የሰራተኞች ማመላለሻ የሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ (ጅማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት)