በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚገኙ ሴክተሮች አላቂ የጽዳት፣ ኤሌክሮኒክስ፤ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Operation and maintenance work 2LL
Procurement of Cleaning Service 2LL
በምዕራብ አርሲ ዞን በገደብ ሀሳሳ ወረዳ መስተዳድር የገደብ ሀሳሳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የፋርጎ ፕሪንተር ከለር (DTC) ሪባን እና የመታወቂያ መስሪያ ካረድ ግዥ
የተማሪ ቀለብ ወጣ ወጥ አቅርቦት ለመወዩ ሮቤና ጎባ ካምፓስ 2018 ዓ.ም
የተማሪ ቀለብ ዳቦ ለመወዩ ሮቤና ጎባ ካምፓስ 2018 ዓ.ም
የFARGO DTC COLOR 045200 ኘሪንተር ለጥገና የሚያገለግሉ ዕቃዎች ግዥ
purchase Electric items
የኖራ ግዥቁ.1
rocurement of Carpet (water Proof)- MOR Adama
የአስላ መምህራን ኮሌጅ an8 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎችን፤የጽህፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ ስልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ አትክልት፤ጥራጥሬ እና የበሰሉ ምግቦችን ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Oil filter (MOR Adama Branch)
Procurement of network switch****
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስተዳድር ድርጅታችን የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018ዓ.ም የበጀት ዓመት ለድርጅቱ ሥራ የሚያገለግሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃቸን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስርያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያየ የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡