የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ ስልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ አትክልት፤ጥራጥሬ እና የበሰሉ ምግቦችን ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2
የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ ስልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ አትክልት፤ጥራጥሬ እና የበሰሉ ምግቦችን ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
1. ሉተጠየቁት ምግቦዎች የታደሱ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ የግብር ከፉይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ እና በፌደራል፤በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም ግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ያላችሁ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮሌጁ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመቅረብ ሰነዱን 1000.00/አንድ ሺህ/ ብር ባንከ ገቢ በማድረግ በግዥ መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመከፈላቸው እና ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛዉ የሥራ ቀናት ጠዋት 3:00 ሰዓት ማቅረብ እና ጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገበት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ጠዋት በ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮሌጁ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባንከ በክፍያ ማዘዣ(C.P.O.) ለምግብ ጥራጥሬ፣እንጀራ አና መጣፈጨዎች 100,000.00/አንድ መቶ ሺህ/ ብር ለዳቦ፤ለፉርኖ ዱቄት እና ከብት ስጋ ለእያንዳንዱ 50,000.00(ሃምሳ ሺህ) ብር፣ለማገዶ እንጨት 20,000.00(ሃያ ሺህ) ብር በኮሌጁ ስም በማስያዝ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
5. አሸናፊው ተጫራች አስተማማኝ የሆነ የምግብ ከምችት ያለውና ምግቦቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ አሰላ ከተማ በሚገኘው በኮሌጁ ግቢ ድረስ አምጥቶ ኮለጁ በሚሰጠዉ ፕሮግራም መሰረት ማስረከብ ኖርበታል፡፡
6. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0930107417/0911742980 ይጠይቁ፡፡
አሰላ መ/ት/ኮሌጅ
