Tender Detail

Tender Details

  • Company የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ
  • Address አሰላ፣ አማራ:ኢትዮጲያ, Phone: 0930107417
  • Website
  • Deadline29 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-09-29 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Electronics Materials , Vehicle tire

የአስላ መምህራን ኮሌጅ an8 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎችን፤የጽህፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ


ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1

የአስላ መምህራን ኮሌጅ an8 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎችን፤የጽህፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡

1. ለተጠየቁት እቃዎች የታደሱ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ እና በፌደራል፣ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስክርወረቀት ያላችሁ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮሌጁ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመቅረብ ሰነዱን 500.00/አምስት መቶ/ ብር ባንከ ገቢ በመድረግ በግዥ መውሰድ ትችላለቹ፡፡

2. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመከፈላቸው እና ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛዉ የሥራ ቀናት ጠዋት 3:00 ሰዓት ማቅረብ እና ጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገበት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ጠዋት በ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮሌጁ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች ለየንደንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የተወቀ ባንክ በከፍያ ማዘዣ(C.P.O.) ለኤሌክትሮኒክስ እና ጽህፈት መሳረያዎች ለእያንዳዳችው 50.000.00/ሃምሳ ሺህ ብር / ለመኪና ጎማዎች እና ጽዳት እቃዎች 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) በኮሌጁ ስም በመስያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. አሸናፊው ተጫራች አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ከምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ አሰላ ከተማ በሚገኘው በኮሌጁ ግቢ ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

6. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0930107417/0911742980 ይጠይቁ።

አሰሳ መ/ት/ኮሌጅ

Save Tender