የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ፅድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
procurement of Electrical Autoclave Heater (25 liter, 220 V,50HZ,2000W/2500W) 1
The ORDA Ethiopia invites eligible bidders to the supply and deliver of goods mentioned above, bidders submit appropriate document evidence demonstrating its compliance, which shall include:
Procurement of Titer & Brosher (ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች )
Procurement of Antiseptic chemical (ጌይን ፀረ- ተባይ ኬሚካል )
የመኪና ባትሪ 70 Am
Computer Equipment
Procurement of ደረጃ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ-2
Procurement of Car Rent ኮስትር አንደኛ ደረጃ-2
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ምርመራ ለማስደረግ እንዲሁም የዶሮ መኖ ጥሬ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የማስታወሻ ደብተር 5 subject
ብርድ ልብስ 1.60 በ 2.20 ሜትር የሆነ አቢሲኒያ የሃገር ውስጥ ግዥ
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብርድ ልብስ ግዥ
የንፅህና መጠበቂያ እቃ ግዥ2
አንሶላ ግዥ
የንፅህና መጠበቂያ እቃ ግዥ
ብርድ ልብስ እና አንሶላ ግዥ
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም/መሣ/ከዘ/ስርጭት ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ፣ ሎት 5 የስፖርት ዕቃ፣ ሎት 6 የሙዚቃ መሣሪያ፣ ሎት 7 የመኪና ጎማ እና የመኪና እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል - ሎት-1 የጽዳት ዕቃ እና ሎት 2 ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሸ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግሸ ወረዳ ውስጥ ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥቅል ግዥ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት2. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 4 የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ ሎት5. የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች፣ ሎት 6. የመኪናና የጀነሬተር ባትሪዎች፣ ሎት7 ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ሎት8. የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ ሎት 9 አሸዋ ፣ ሎት 10 የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች፣ ሎት 11 ጫማዎች፣ ሎት 12 ፕላስቲክ ቦት ጫማዎች፣ ሎት 13 ብትን ጨርቅ በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡