Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara Forest Enterprise (የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንስሳት ህክምናና ላብራቶሪ ግቢ ውስጥ አማራ ደን ኢንትርፕራይዝ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058 226 3095
  • Websitehttps://amharaforest.gov.et
  • Deadline21 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Wood And Wood Working

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ፅድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Amhara Forest Enterprise (የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ)


በድጋሚ  የወጣ  የጣውላ  ምርት  ሽያጭ

ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ፅድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡ የሽያጩ መጠን ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ከሆነ የተ.እ.ታ) VAT/ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ለጨረታ የቀረቡትን ምርቶች ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት በቦታው ተገኝተው ማየት ይችላሉ።
  3. የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ /ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ/ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ባሕርዳር ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንስሳት ማዳቀያ ግቢ ውስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ ቁጥር 7 እና በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ደ/ብርሃን፣ ደ/ታቦር፣ ደ/ማርቆስ እንጅባራና ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልጉትን ምርት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ምርት በኦሪጅናል ዋጋ መሙያ ቅጽ የሚገዙበትን ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ፣ ስምና አድራሻቸውን በመፃፍ ፈርመው በመሙያ ሰነዱ ላይ ማህተም በማስቀመጥ የታሸገውን የጨረታ ፖስታ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 እና ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ደን ኢንተርፕራይዝ «የጣውላ ምርት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ›› ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት (ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ) እስከ መጨረሻው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች ባይገኙም ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚሞሉት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ 15% ተ.እ.ታን አይጨምርም። ሆኖም አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% ተ.እ.ታን ጨምሮ ይከፍላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጣውላ ምርትን በተመለከተ በቅ/ጽ/ቤት የተመረተውን ሁሉንም ሎት /ምድብ⁄ በመሙላት ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ደንበኛው ከአሁን በፊት ምርት ገዝቶ ከፍያ ያላጠቃለለ ከሆነ ክፍያ እስከሚጨርስ ድረስ ሌላ ጨረታ ላይ መሳተፍ አይችልም፡፡
  8. በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ።
  9. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር ባ/ዳር 058 226 3095፣ ደ/ታቦር 0584410306፣

ደ/ብርሃን 0116375017 እንጅባራ 0582270485፣ ደ/ማርቆስ 0588719004 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

 

የአማራ  ደን  ኢንተርፕራይዝ  ባሕር ዳር

Save Tender