የጀነሬተር ባትሪ ግዥ
የመኪና እቃ መለዋወጫ (REVO)
procurement of Generator ATS
የመኪና ሞተር ዘይትና ቅባት
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ሃአግ/ባዳዩማግዥ/5/2017 የደንብ ልብስ እና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ግዥ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of ሪፍሬሽመንት/Refreshment
በአ.ብ.ክ.መ የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት ሎት-1 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት-2 የኮምፕዩተርና ተዛማጅ ሎት-3 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 4 የግንባታ ዕቃዎች ሎት-5 የመኪና ጎማዎች፣ ሎት-6 የውጭ ስሪት ፈርኒቸር፣ ሎት-7 የመኪና መለዋወጫ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በአህስኮድ ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ የደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብሶችን፣ የብረት ቆብ/ሄልሜት/ ... የመሳሰሉትን እንዲሁም የጽዳት እቃዎችን በዋጋ መሙያው ሰነድ ላይ ተለይቶ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ዋጋ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Autoclave heater ( አውቶ ክሌቭ ሂተር )
Procurement Antiseptic chemical GAIN Or similar ( ፀረ -ተባይ ኬሚካል )
Procurement of Office poster 2
procurement of printing
Requisition of spare parts/ ለጭነት መኪና መለዋወጫ ግዥ 2/
የፅዳት እቃዎች ግዥ
የመፅሐፈት ህትመት (የዐፄ ዘርአ ያዕቆብ ዜና መዋዕል1426-1460ዓ.ም ትርጉም እና ሀተታ ግዕዝ- አማረኛ)
Chair (Ergo human High back)
ለሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ህክምና ማዕከል ለካላዛር ታማሚዎች ተጨማሪ ምግብ (የላም ወተት እና የደሮ እንቁላል) ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የጫጫ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እታዎች ሎት-1 ቋሚ እቃዎች ፈርኒቸር እና የቢሮ ማስዋቢያ ምንጣፍ፣ ሎት-2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት-3 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት-4 መለስተኛ ቋሚ /አላቂ እቃዎች/፣ ሎት-5 ህትመት ውጤቶችን፣ ሎት-6 የስፖርት ደንብ ልብስ፣ ሎት-7 የስፖርት ቁሳቁስ፣ ሎት-8 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአየር ማቀዝቀዣ (ቬንትሌተሮች)Rotary vane Ventilation Fan 2