በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከጪ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ል/ጽ/ቤት፣ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤትና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በኩል በወረዳችን ውስጥ በተለያዩ ቀበሌያት በCOWASH PROGRAM የሚሠሩትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የሕንፃና ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የግዢ አይነቶች ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Riso duplicating machine 9350
Procurement of Medical equipment’s for Teaching hospital
lot 10 - purchase of stationary
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት 1 እና ሎት 2 የተገለጹትን ለሕክምና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 001 የመኪና ጎማ ግዥ 2018
ለሆስፒታል ግቢ የሰራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ
በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ
የጎማ ግዥ ለማስተማርያ ሆስፒታል
በደ/ም/ኢ/ህ/ማሻ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማሻ ከተማ አስ/ር/ስር ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of photo copy machine for teaching hospital
በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ያላለቀ ተጨማሪ ሁለት ችሎት አዳራሽ፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ የጥበቃ ቤት መግቢያ በርና አጥር የመኪና ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ሎት- 07 የእንጅነሪንግ የት/ት ክፍል የሲቲም ት/ት ክፍል የkits ግዥ
ሎት 06 - የቡና ማፍያ ማሽን ግዥ
ሞተሪኖ /STARTER/ ለኒሳን ፓትሮል ሻንሲ ቁ JNITCSY6120559700
ሎት -04 የወጥ ማሽን መለዋወጫ
ሎት 03- Resister /ለቁለት ማሽን/ እና Heating element / Resister ግዥ
ሎት 03- የእንጂነሪንግ ት/ት ክፍል የስቲም ሴንተር የሴንሰር ግዥ
የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡