Tender Detail

Tender Details

  • Company BONGA UNIVERSITY
  • Address , Phone: +251474524588
  • Website
  • Deadline10 Nov 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security150000
  • opening date2025-11-10 10:30:00
  • Categories Goods

በድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ

BONGA UNIVERSITY


Tender Information

Titleበድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ
Descriptionበድጋሜ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ
Procuring EntityBONGA UNIVERSITY
Reference NoBU-NCB-G-0017-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-10 10:00:00
Invitation Date2025-10-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:kaffa, Room 1st
Bonga, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 474524588
Email: teshotes.04@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 334, Postal Code: 334

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 150000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 ተጫራቾች የመጫረቻ መስፈርታቸው በዕቃው ናሙና መሰረት ሲሆን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የዕቃውን ናሙና እና የጨረታ ማስከበሪያ በአካል በዩኒቨርሲቲው ግቢ የግዥ ስራ ክፍል ማቅረብ አለባቸው::
 ማህበራትን በተመለከተ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ደብዳቤ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አድራሻ ሆኖ የአዳራጅ መስሪያ ቤቱን አድራሻ / ስልክ ቁጥር : ኢሜል : ፖስታ ሳጥ ቁጥር እና መ/ቤቱ የሚገኝበትን ቦታ የሚገልጽ መሆን አለበት::
 አሸናፍ የሆኑ ድርጅቶች ያሸነፉትን ዕቃ እስከ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የማቅረብ ግደታ አለባቸው።
 የጫማ ቁጥርን በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲው በሚሰጠው የጫማ ቁጥር ትዕዛዝ መሰረት የሚቀርብ ይሆናል።
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ :-
ቀደም ሲል በዚህ በጀት ዓመት የወጣው የደንብ ልብስ ጨረታ በመመዘኛ መስፈርት ስህተት ምክንያት ውድቅ ተደርጎ በዘህኛው የተቀየረ መሆኑን እንገልጻለን::
Save Tender