Tender Detail

Tender Details

  • Company ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ /ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0475580530
  • Website
  • Deadline05 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10,000 /አስር ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

በደ/ም/ኢ/ህ/ማሻ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማሻ ከተማ አስ/ር/ስር ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ /ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት


 

ግልጽ ጨረታማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ማሻ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማሻ ከተማ አስ/ር/ስር ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡

በዚህ መሰረት፡-

  1. በመስኩ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በ2018 በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ለተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ በመክፈል በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ገንዘቡ በመክፈል ደረሰኝ በመያዝ በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ቀርበው የጨረታ ሠነዱን መውሰድ የሚችሉ
  5. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡
  6. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. 11ኛው ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግሥት የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽን ይከፈታል ።
  8. ኤሌክትሮኒክስ ጨረታ ያሸነፈው ተጫራች ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ኤሌክትሮኒክስ ማሻ ከተ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አቅርቦ ማስረከብ አለበት፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነታቸው በተገለፀው 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው፡፡ በጨረታው ሰነዱ በቀረቡት መስፈርቶች መሠረት በወቅቱና በጥራት በተፈለገው ቦታ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ፡- 0474522817 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በደ/ም/ኢ/ክ/መንግሥት የማሻ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender