Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0472220025
  • Website
  • Deadline21 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security150.000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር
  • opening date2025-11-21 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ያላለቀ ተጨማሪ ሁለት ችሎት አዳራሽ፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ የጥበቃ ቤት መግቢያ በርና አጥር የመኪና ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ያላለቀ ተጨማሪ ሁለት ችሎት አዳራሽ፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ የጥበቃ ቤት መግቢያ በርና አጥር የመኪና ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠቅባቸው ተግባራት

1ኛ. በዘርፋ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ከፋይ መለያ ቁጥር TIN NO ያላቸው እንዲሁም በመንግሥት ግዢ እንዲሳተፉና አቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2ኛ. የጨረታ ማስረከቢያ 150.000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

3ኛ. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 /ሃያ አንድ/ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ቢሮ ቁጥር 03 ቀርቦ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

4ኛ ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ መ/ቤቱ በጠየቀው መጠይቅ መሠረት በዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ጨረታው ከወጣበት 31ኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም የጨረታ መከፈት አያስተጓጉልም ፡፡

5ኛ. የጨረታ ደረጃ (BC/GC 5 እና ከዚያ በላይ

6ኛ. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በዚህ ሥራ የሠሩበትን ከመንግሥት ተቋማት የሥራ ልምድ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

7ኛ. የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

8ኛ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ከሥራ ውጪ ከሆነ በሚቀጥሉት የሥራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል

9ኛ. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ ከአሠሪው መ/ቤት ጋር መልካም የሥራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉና ከዚህ በፊት ቀድሞ ውል ያላቋረጠ መሆን ግዴታ መግባት ይጠበቅበታል፡፡

10ኛ. በወረዳም ሆነ በዞን በእጃቸው ላይ ሥራ ያላቸው ከሆነ የሥራ አፈፃፀም 70% እና ከዚያ በላይ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ አለበት

11ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0472220025/0472220487/0917158194/0988562717

 

የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት /ዑፋ/

 

 

Save Tender