በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያየ መጠን ያላቸውን ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Tis Isat water works plc (TIWW) here by invites sealed bid documents from eligible bidders for the supply of:
procurement of glass ware (የሆቴል መገልገያ ብርጭቆዎች)
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት 1ኛ የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች 2ኛ የውስጥ ሂሳብ ለማስመርመር የታወቀ የኦዲት ሙያ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የመ/ብላ ጤና ጣቢያ የCBC Machine (Hemax 320 Auto hematology Analayzer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 ሸራተን ወንበር፣ ሎት 02 ዶሮችን ከዶሮ ጥላት የሚከላከል ሽቦ/ mash war/ ፣ሎት 03 ቆርቆሮ፤ ሚስማር እና ቀለም እና ሎት 04 ሊፍሊት ፖሊቲንግ ባግ በመደበኛ እና በተራድኦ /በጂሲ ኤፍ/ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
IHS invites sealed bids from all eligible bidders that are qualified, technically competent and have a valid license for current Ethiopian FY 2016/2024 for the drilling of borehole and construction of shallow well in Metema Amhara region.
ለ079 ልዩ ትራክተር መኪና የተለያ መለዋወጫ እና ባትሪ ግዥ
የውሃ እቃ Vulcanizer kit GT-5 በድጋሚ የወጣ
PURCHSE OF Vulcanize kit GT-5
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ለመሀል ሜዳ ካምፓስ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ
Lot=042 procurement of Human medical supplies (አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፋርማሲ አገልግሎት የሚውሉ መድሀኒቶች፤ሪኤጀንቶች እና ኬሚካሎች)
Procurement of Food Engineering Laboratory Equipment
የጀነሬተር ጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ 2017 ዓ.ም.3
Procurement of veterinary and laboratory chemical supplies
የመኪና ጎማ
ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ፋክስ ማሸን ባሉብት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሀንድወሽ ፎሴት
Procurment of Stationary