በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የመ/ብላ ጤና ጣቢያ የCBC Machine (Hemax 320 Auto hematology Analayzer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የመ/ብላ ጤና ጣቢያ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የመ/ብላ ጤና ጣቢያ የCBC Machine (Hemax 320 Auto hematology Analayzer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ :- በዘርፉ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የግዢው መጠን ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የእቃውን አይነት ሞዴል ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር በመክፈል ከግፋን አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር 1% አንድ ፐርሰንት ብቻ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂብ ማስያዝ አለባቸው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ፋን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 16 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 3/4/017 እስከ 17/4/2017 ዓ.ም ጠዋት 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰራተኞች መሰብሰቢያ አዳራሽ በ18/4/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ከመጫረቻው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 022-4720004 /0911787521/ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የመ/ብላ ጤና ጣቢያ
