Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0222230144
  • Website
  • Deadline27 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Pipes And Fittings

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት 1ኛ የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች 2ኛ የውስጥ ሂሳብ ለማስመርመር የታወቀ የኦዲት ሙያ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት


በድጋሚ  የወጣ  አስቸኳይ  ግልጽ

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት 1ኛ የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች 2ኛ የውስጥ ሂሳብ ለማስመርመር የታወቀ የኦዲት ሙያ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ማናቸውም ህጋዊ ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን አረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ድረስ በአካል በመገኘት የምትጫረቱበትን ዋጋ ሰነዱን በመግዛት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ሲሆን በ16ኛው /በአስራ ስድስተኛው/ ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጧቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 /አራት ሰዓት ተኩል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ለጨረታው ሲቀርቡ ማሟላት የሚጠበቅባቸው ሰነዶች፤

1ኛ. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ፣2ኛ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት 3ኛ የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት፤ 4ኛ ለተጨማሪ ታክስ ግብር ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ማስረጃ፤ 5ኛ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸው 6ኛ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ ብር ማስያዝ አለባቸው። 7ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡ መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፡- 0222230144 ሞባይል 0922659065

በአማራ  ብሄራዊ  ክልላዊ  መንግስት  በሰሜን  ሸዋ  ዞን  በምንጃር  ሸንኮራ  ወረዳ  የአረርቲ  ከተማ  አስተዳደር  ውሃና  ፍሳሽ  አገልግሎት  ጽ/ቤት

Save Tender