Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሰሜን ወሎ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0333361249
  • Website
  • Deadline27 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 ሸራተን ወንበር፣ ሎት 02 ዶሮችን ከዶሮ ጥላት የሚከላከል ሽቦ/ mash war/ ፣ሎት 03 ቆርቆሮ፤ ሚስማር እና ቀለም እና ሎት 04 ሊፍሊት ፖሊቲንግ ባግ በመደበኛ እና በተራድኦ /በጂሲ ኤፍ/ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨ/መለያ ቁ/ግንአስ/164/2017

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 ሸራተን ወንበር፣ ሎት 02 ዶሮችን ከዶሮ ጥላት የሚከላከል ሽቦ/ mash war/ ፣ሎት 03 ቆርቆሮ፤ ሚስማር እና ቀለም እና ሎት 04 ሊፍሊት ፖሊቲንግ ባግ በመደበኛ እና በተራድኦ /በጂሲ ኤፍ/ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በአዲሱ የንግድ አዋጅ መሠረት በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነበር/፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቫት ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ3 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ከፖስታው ውስጥ አብሮ መግባት ወይም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይ እና በ16ኛው ቀን ማለትም ጧዋት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. የተጠቀሰው ቀን ቅዳሜ ፣ እሁድ ወይም በካላንደር ዝግ ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይተላለፍና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን ኮፒና ኦርጃናል በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. አሸናፊው አካል የሚያስፈልጉ ማቴርያሎችን በየሴክተር መ/ቤቶች መጋዘን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት /ወጭ/ አጓጉዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም አሸናፊው ውል ከመውሰዱ በፊት የቆርቆሮውን ሳምፕል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  9. ተጫራቾች በዋጋ መሙያ ላይ የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች ከፋፍሎ መሙላት አይቻልም ውድድሩ በጥቅል ድምር ስለሆነ የሁሉም ዋጋዎች መሞላት አለበት፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. የተሞላው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በሚቆጠር ዝቅተኛ ቀን ከ40 ቀናት በላይ ጸንቶ ይቆያል፡፡
  12. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች 0333361249 ወይም 0912370984 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የላስታ  ወረዳ  ገንዘብ  ጽ/ቤት

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE