ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ፋክስ ማሸን ባሉብት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethio Telecom North North West Region (ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ፋክስ ማሸን ባሉብት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አየር ላይ የሚውልበት ቀን: - ታህሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም
የሚዘጋበት ቀን ፡- ታህሳስ 21 ቀን 2017 ከቀኑ 8:00
የሚከፈትበት ቀን ፡- ታህሳስ 21 ቀን 2017 8:30
ጨረታ ሰነዱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
- ሁሉም ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው መሰረት በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማሰከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚከተለዉ መልኩ በፖሰታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ሰ/ሰ/ምዕ/ሪጅን
ሶርሲንግ እና ሰፕላይ
የጨረታ ቁጥር-004/2017
2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204
ስ. ቁጥር: - +251582111670
ፖ.ሳ.ቁ 1045
ጎንደር ኢትዮጵያ
- ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን በማንበብ የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርቶች በሙሉ በማሟላት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው ::
- የጨረታ ሰነዱን ለሌላ አሳልፎ መስጠት ወይም ማባዛት (copy) ማድረግ በፍጹም የተከለከለ ነው፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ ግለሰብ የጨረታ ሰነዱን በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላል።
ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን
