Procurement of Spare part for light duty plate no 4-02523 RE.NO 304169
Procurement of Spare part for light duty plate no 4-02524 RE.NO 304168
procurement of stationary for training program
ኢትዮ ጥሪት ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ አፈጻጸም ሪፖርትን እና የሂሳብ ሰነዶችን ኦዲት ለማስደረግ ብቃትና ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው የኦዲት አገልግሎት ሰጪዎች በግልጽ ጨረታ የዋጋና የቴክኒክ ብቃት ውድድር አድርጎ ማሰራት ይፈልጋል።
Electronics Equipment Lot 4 RFQ/2019
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
External Audit Services for 2026 Accounts (MSFH/ITB/LOG/013/26) - Médecins Sans Frontières Holland
Fertilizer Transportation Service from Djibouti to Different Parts of the Country (ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02738) - Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎች ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን/ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝለት የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 21/02/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ለሦስተኛ ጊዜ፡ በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች ሽያጭ - የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
Diaphragm Screen With Clamp For Cement Ball Mill ግዥ (ሙሲፋ/03/2019) - ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባቸው 04 ሎቶች የኮሪዶር Corridor/ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡
በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ/ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/023/2019 የአውቶቡስ ዲስፕሌይ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Aysaita/Gahertu/ Pre- primary school construction(Afar R. Zone 1)
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡