procurement of hose ሆዝ የኦክስጅን መገልበጫ
procurement of Bedding Close kalazar project (የታማሚዎች ብርድ ልብስ )
procurement of egg kalazar project (የደሮ እንቁላል የሃበሻ )
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በደብረብርሃን ማረሚያ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አንደኛ ደረጃ የላፕቶፕ ቦርሳ
የፕላስቲክ መጥረጊያ ግዥ/ Requisition of Plastic broom/
lot 41 ;-Remaining works of walkway pavement construction From haddis alemayehu square to new asphalt road to wards DMU @DEBRE MARKOS TOWN
ቆርቆሮ ባለ 32 ጌጅ
የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን GPS ግዥ አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አምቡላንስ መኪና መለዋወጫ 4- 16103
ለኦአር /OR/ አገልግሎት የሚውል ኮትሬ ማሽን አክሰሰሪ ግዠ
ለምግብ ቤት የሚዉል የእቃ ግብዓት
Procurement of Human medical item ( Student Dean )
procurement of human medical supplyምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል ግዥGC2
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ-ጎንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 1,760 በርሜል 80/100 አስፋልት (ሬንጅ) ከአዲስ አበባ (ቃሊቲ) ወደ ጐንደር (ማክሰኝት) እና 4,200 ኩንታል ሲሚንቶ ከለሚ-ጎንደር ከተማ ድረስ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን የተለያዩ ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአፈ/ከሣሽ ብሩከ አይተንፍሱ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና በአፈ/ተከሳሽ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ፦ የሰሌዳ ቁጥር አማ-ፖሊስ-0132 የሆነ ፒክ አፕ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 297,442 (ሁለት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አራት መቶ አርባ ሁለት ብር) ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታን ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ ቅጥር ግቢ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጫማ እና አልባሳት፣ የወጥ ቤት እቃ TV 65 inch እና ceiling light በግልፅ እንዲሁም ፕሎፕ ጠጠር በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡