Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
  • Address ደ/ብርሃን ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-28 00:00:00
  • Categories Vehicle

በአፈ/ከሣሽ ብሩከ አይተንፍሱ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና በአፈ/ተከሳሽ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ፦ የሰሌዳ ቁጥር አማ-ፖሊስ-0132 የሆነ ፒክ አፕ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 297,442 (ሁለት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አራት መቶ አርባ ሁለት ብር) ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታን ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ ቅጥር ግቢ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

በመሆኑም:-

              1. ተጫራቾች ያሸነፉበትን 1/4 ገንዘብ በሲፒኦ ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
              2. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
              3. ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው እንደፍርዱ ለማስፈፀም ነው፡፡
              4. ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሠረዛል።
              5. በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2/ መሠረት ለሃራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል።
              6. የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ ማስታወቂያው ማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል፡፡

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

ደ/ብርሃን

Save Tender