lot-07 ጥሬ አተር ግዥ
የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያሉ የህክምና ክፍሎችን Eyecare, ENT, Pathology, Radology, Dialysis, etc ህክምናዎችን በአውት ሶርስ ለ2018 በጀት አመት አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።
procurement of hotel service at Debark town level 02
procurement of hotel service at debark town level -01
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለባሶ ሊበን ወረዳ እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement Of Spare part (ለውሀ ቦቲ )
Stationary Procurement (ዊዝደም ግቢ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ኃብት ዳይሬክቶሬት በ/GCF/ የበጀት ድጋፍ በድርቅ አደጋ ለተጋለጡ ወረዳዎች ማለትም ለእነብሴ ሳርምድር፣ ለታች ጋይንት እና ላስታ ወረዳ አገልግሎት የሚውል የሶላር ሞተር ፓምፕ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
ለመምህራን ስልጠና የሚውል የጽ/መሳሪያ ግዥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጽዳት ዕቃዎች ግዥ /Requisition of Sanitary items/
All eligible bidders are invited to submit sealed bids through the LOCAL COMPETITIVE BID (LCB).
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ የኦክስጅን የመድሃኒት እና የመኪና ጭነት አገልግሎት ፣ የመድሃኒት ሰፕላይ እና ሪኤጀንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡
Water Pump
ለህክምና እና ጤና ሳይንስ ካምፓስ ለ2018 በጀት ዓመት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የምግብ ጥሬ እቃ
የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ(2018) ዓ.ም
የዳቦ ዱቄት
Procurement of Food Item
Procurement of Bus Rent