Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያሉ የህክምና ክፍሎችን Eyecare, ENT, Pathology, Radology, Dialysis, etc ህክምናዎችን በአውት ሶርስ ለ2018 በጀት አመት አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያሉ የህክምና ክፍሎችን Eyecare, ENT, Pathology, Radology, Dialysis, etc ህክምናዎችን በአውት ሶርስ ለ2018 በጀት አመት አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ /ለች/
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ /ነች/
  4. ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው

 

ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ እየከፈሉ ከሆስፒታሉ ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል 16ኛው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በአላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መክፈት ይቻላል፡፡
  4. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  5. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0914344306/0934370254 ደውሉ መጠየቅ ይቻላል።

 

የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል

 

Save Tender