የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎትና የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መሳሪያ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ተሽከርካሪዎች ኪራይ ግልፅ ጨረታ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለባ/ዳር ቁንዝላ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል የማጠናከሪያ ብረት (ፌሮ ) በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡
BDU-CMHS የጥገና እቃዎች
የጥገና እቃዎች//
የጥገና እቃዎች/
Lot 1 - Purchase of Mobile Phone
በአብከመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እንዲሁም የመኪና ስፔር የመኪና መለዋወጫ እቃ /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Purchase of Server Computer
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት መድሀኒትና መገልገያ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃ ፈርኒቸር፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅና ጫማ፣ የውሃ መስመር መገጣጠሚያ እቃዎች፣ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቀስ፣ የተለያዩ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
Lot-015 ለኦኮፔሽናል ቴራፒ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ኮምፒውተር ና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
EiTEX የማተሚያ ቤት እቃዎች
EiTEX የጋውን ጨርቃ ጨርቅ
EiTEX የመመረቂያ ጋውን አክሰሰሪ
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባው ላለው ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክታ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል (AC system) አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ግዥ ለመፈጻም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የመኪና ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ በጀት ለከለላ ወረዳ ሴመቤቶች አገልግሎት የሚውል የቀላል መኪና ጎማ፣ ዓመታዊ የመኪና ስፔር ፓርት እና ፋስት ሙቪንግ የመኪና ስፔር ፓርት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የመኪና ባትሪ ግዥ
የፀረ-ተባይ መድሃኒት ግዥ 2018
የኤሌክትሪክ እቃ ግዥ