የዉሀ እቃዎች ግዥ(KIoT)
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ተሸከርካሪዎች ላይ የሚገጠም GPS እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተርመ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች የጋራጅ ጥገና የነዳጅ እና ቅባት የጎሚስታ ጥገና አገልግሎት ለማግኘት፡- ሎት 1 ቀላል መኪናዎች መለዋወጫ ፣ ሎት 2. ከባድ መኪናዎች መለዋወጫ፣ ሎት 3. ቢሾፍቱ የከተማ አውቶብስ፣ ሎት 4. የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ሎት5. የከባድ መኪናዎች የጋራጅ ጥገና ሎት 6 የቀላል መኪናዎች የጋራጅ ጥገና፣ ሎት 7 የጎሚስታ ጥገና፣ ሎት 8- የነዳጅ እና ቅባት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት ዓመታዊ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ ከዚህ ባታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስ/ዞ በመቅደላ ወረዳ የመቅደላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ፍቃድ ካላቸው ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተከርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀከቶችን መገንባት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የትኖራ ቀበሌ የቅድመ መደበኛ /አፀደ ሕፃናት/ የመማሪያ ከፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
የኮምፒውተር ላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም (በድጋሚ የወጣ)
Lot=09 procurement of printing product አመታዊ የህትመት ግዥ* (ቲተር፤ክብ ማህተም እና ባነር )
Procurement of Maintenance Materials.
የጥገና ዕቃ ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
purchase of Electrical Equpment item 2
Procurement of Generator and Pump Materials
Lot 58 Procurement of ICT Equipment and Computer battery
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንአስር ቡድን በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቶችን በመጋበዝ ወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል::
Procurement Of Stationary material ( Pen & Exercise book )
የህክምና አላቂ ግብዓቶች(Medical supplies)
ልዩ ልዩ የመድሃኒት ግዥ (Regular medicine, laboratory supplies and reagents)
የማገዶ እንጨት ግዥ
የፅዳት እቃዎች ግዥ ( ለተማሪዎች ምግብ ቤት)
procurement of sugar and oil 2