Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር ፣ አማራ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0935387575
  • Website
  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Office Equipment

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንአስር ቡድን በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቶችን በመጋበዝ ወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል::

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሄራዊ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንአስር ቡድን በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቶችን በመጋበዝ ወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል::

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳድር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች ለመጫረት ከሚወዳደሩት ስራ ጋር የተዛመደ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያወጡ፣ የተሰጣቸው ፈቃድ አንድ አመት የሞላው ከሆነ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የግዥው መጠን ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታስክ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም ለሎት1. የጽህፈት መሳሪያዎች 20,000 ብር ፣ ለሎት 2. የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች 20,000 1 ለሎት 3. የጽዳት እቃዎች 2000 ብር፣ ለሎት 4 ብትንና የተዘጋጁ አልባሳት 7000 ብር 1 ለሎት 5. ቆዳና የቆዳ ውጤቶች 5000 ብር ፡ ለሎት 6 የስፖርት አልባሳት 4,000 ብር ፣ ለሎት 7. የስፖርት መገልገያዎች 4,000 ብር ፣ ለሉት 8. የፈርኒቸር እና ፈርኒቸር ውጤቶች 7,000 ብር ፣ ለሎት 10. የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች የፋብሪካ ውጤቶች 15,000 ብር ለሎት ከ ጎማ የተሸከርካሪዎች 20,000 ብር፣ ለሎትı2 የተሸከርካሪ ዘይትና ቀባቶች አቅርቦት 5000 ብር እና ለሎት 13. የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ እቃ (ለሁሉም የመኪና ሞዴሎች) 50,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ህጋዊ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ከሌሎች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5 በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 ላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጂናል መቅረብ ያለበት ደግሞ ኦሪጂናሉን ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው በአንድ የታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው::

6. የደንብ ልብስ አቅርቦት ተጨራቾች መ/ቤቱ የራሱ ሳምፕል ያቀረበ በመሆኑ የጨረታ ሰነድ ሲገዙ ሳምሎፕችን ማየት አለባችሁ፡፡ አሸናፊ የሚሆን ድርጅት በቀረቡት ሳምፕሎች መሰረት የሚያቀርብ መሆኑን መታወቅ አለበት፡፡

7 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያውቢጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ተከታታይ አስራ አምስተኛዉ ቀን ድረስ ለእያንዳንዱ ምድብ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ሁለት መቶ/ ብር በመከፈል በሰሀላ ስየምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾf በየሎቶቹ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮከሰ/ሰ/ወ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በተግለጽው ቀንና ሰዓት ማስገባት ይችላሉ :: ጨረታው በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል :: ሆኖም የመከፈቻ ቀኑረ የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ተመሳሳይሰአት ይከፈታል፡፡

8. የጨረታው ግምገማ ወይም ወድድር የሚካሄደው በሎት ወይ በጥቅል ድምር ውጤት ሲሆን የመኪና መለዋወጫው በመኪናዎቹ በየ ሞዴሉ ይሆናል፡፡ ስለሆነም የማይሞላ አይተም አይኖርም ፣ ከጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ የሚገባ ሲሆን ስርዝ ድልዝ ቢያጋጥም በፊርማ ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

9. የዕቃው ዝርዝር መግለጫ /ስፔሲፊኬሽን /ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::

10. ተጫራቹ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይቀናት ውስጥ የዋጋውን የውል ማስከበረያ 10% በማስያዝ ውል መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡

11. አሸናፊው ተጫራች ውል ከመውሰዱ በፊት መ/ቤቱ 20% ከፍና ዝቅ አድረጎ ውል ማስያዝ ይችላል ::

12. አሸናፊው ተጫራች እቃውን ርከከብ የሚፈጸመው ከሰ/ሰ/ወ ገንዘብ ጽ/ቤት ይሆናል::

13. ተጫራቾች በጨረታው ሰነዱ ላይ ግልጽ ያልሆነ ነገር ሲያጋጥም ጨረታውን ካወጣው መ/ቤት ጋር ጨረታው አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀን ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0927223012 ፤ 0935387575 0902126041 ወይም 0918 317663 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

14. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታዎችን ለመረዳት የተጫራቾችን መመሪያ ይመልከቱ፡፡

15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ የሰሀላ ስየምት ወረዳ ገንዘብ

 ጽ/ቤት ከፖሊስ ጽ/ቤት ዝቅ ብሎ

 መሸሃ ከተማ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender