ዋተር ፕሩፍ ሆልደር በድጋሚ የወጣ Cobe 2
ለተማሪዎችና ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎተ የሚውል የምግብ ዘይት(Oil) ግዥ
Requisition of electronics supply (ለህሙማን ምግብ ቤት )
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት የሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች ደንብ ልብስ የስፖርት ባለሙያዎች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች የመኪና እስፔር ፖርቶች እቃዎች/፤ የሞተር ዘይቶች እና ሲሚንቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Requisition of (ለኤ እር ቲ ክፍል ለስብሰባ አገልግሎት የሚውል )
Purchuse of Hp Laser Jet toner 151A (original), Mor Bahir dar
የኮምፒውተር ላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም (በድጋሚ የወጣ) 2
የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ፅዳት እና መስተንግዶ/Cleaning and Hospitality in the Student Dining Hall/
የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለምአቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቾች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት ፣ ዝርጋታ ፣ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ ።
ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል ግንባታ ስራ የሚውሉ የማቴሪያል ግዥ በድጋሜ የወጣ
Procurement Of House hold Equipment ( የቢሮ ዕቃዎች )
The Amhara National Regional State Health Bureau now invites sealed Bids from eligible Bidders
ከ11-14 ሰው የሚጭን ሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት (ቁጥር 8 ግሽ አባይ ግቢ)
The Amhara National Regional State Health Bureau now invites sealed Bids from eligible Bidders for
በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለCDHI Project አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ
የስንቅ በጎ አድራነት ድርጅት በአፈዴሪ ሲቪክ ማህበረሰብ ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በመዝገብ ቁጥር 5607 ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ/ም ፍቃድ ያገኘ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ የአንድ በጀት አመት ማለትም የ2017 በጀት አመት ያንቀሳቀሰውን ሂሳብ በተፈቀደላቸው አዲተሮች አዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተገስጸውን ከተራ ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 3 ድረስ በነጠላ ዋጋ ከተራ ቁጥር 4 እስከ ተራ ቁጥር 1 ድረስ በሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡