የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ፅዳት እና መስተንግዶ/Cleaning and Hospitality in the Student Dining Hall/
Debremarkos University
Tender Information
| Title | የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ፅዳት እና መስተንግዶ/Cleaning and Hospitality in the Student Dining Hall/ |
| Description | የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ፅዳት እና መስተንግዶ/Cleaning and Hospitality in the Student Dining Hall/ |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-NC-0043-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-20 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ---, Room Tewoderose Bakafa Building G+0 Office No. 014 D/Markos, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910055668 Email: bizu75@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: -- |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፡-
• አሸናፊው ድርጅት ውል ሲይዝ የሰራተኞችን ፋይል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የሚሞላው ዋጋ የአንድ ተማሪ የ1 ቀን መስተንግዶ ዋጋ ሲሆን ስሌቱም፡- በ1 ቀን የሚስተናገድ የተማሪ ብዛት X የአንድ ተማሪ የመስተንግዶ ዋጋ በቀን X የቆይታ ጊዜ (2 ዓመት/ 73ዐ ቀናት) = ጠቅላላ ድምር ሆኖ ክፍያው የሚፈፀመውም በዚሁ ስሌት መሠረት በየወሩ ይሆናል፡፡
• የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤በጥቃቅን የተደረጁ ከሆኑ ከአደራጃቸው መ/ቤት የዋስትና መጠን በደብዳቤ ተገልፆ የጨረታው መክፈቻ ቀን ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ቴዎድሮስ በካፋ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 14 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡