Tender Detail

Tender Details


በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2018 የበጀት ዓመት የሚገዙ የዕቃ ዝርዝሮች

  1. የሠራተኞች ደንብ ልብስ አቅርቦት
  2. የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት
  3. የጽህፈት መሣሪያዎች
  4. የተለያዩ ህትመቶች
  5. የሕክምና መድኃንቶች
  6. የሕክምና እቃዎች
  7. የጽዳት ዕቃዎች
  8. አምቡላንስና ፒክ አፕ ጎማ ግዥ
  9. ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ዕጩ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች መሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው።
  • የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከጫንጮ ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ።
  • በሚወደደሩበት ዕቃዎች ከጨረታ ሰነድ ጋር ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ የምችሉ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተራጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ማቅረብ የሚትችሉ።
  • በተጠያቁበት ዕቃዎች ናሙና (ሳምፕል) ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከጨረታው ይሠረዛል።
  • ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣው በ20ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ በጫንጮ ሆስፒታል ይሆናል። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል

ስልክ ቁጥር፡- 0111881024 /0111880953/0913247067

 

በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

Save Tender